1 Bike, 1 Job ethiopia
የቅርብ ዘመዴን የምረዳበትን መንገድ እየፈለኩ ነበር፣ እና በሰዎች ጥቆማ ነበር ዶዳይን ያወኩት ። አሁን ዴቨ የዲሊቨሪ ስራን ከተቀላቀለ የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ የገንዘብ ገቢ ማግኘት ችልዋል እና እራስን የሚችልበትም እድል ተፈጥርዋል።
ሊከተሏቸው የሚገቡ 5 ቅደም ተከተሎች
የሚፈልጉትን አማራጭ ከዚህ በታች ካሉት ዝርዝሮች መካከል ይምረጡ
“Buy Now” የሚለውን ቁልፍ በመጫን የሚያገኙትን ፎርም ይሙሉ
ክሬዲት ካርድዎን በመጠቀም ክፍያዎትን ይፈፅሙ
ለቤተሰብ አባልዎ ዶዳይ በ48 ሰዓት ውስጥ እንደሚደርሰው ያሳውቁ
የቤተሰብ አባልዎ ዶዳይን ሲረከብ የተነሳው ፎቶ ይደርስዎታል
3 Product offers
“V3 lite” with Helmet & Box
$1,800 (Taxes included)
“V3” with Helmet & Box
$1,950 (Taxes included)
“V3” with Helmet & Box & GPS
$2,100 (Taxes included)
ስለ አገልግሎታችን ይወቁ
የርክክብ ማስረጃ
የቤተሰብ አባልዎ ወዲያውኑ ስራ ለመጀመር አስተማማኝ ሁኔታ ላይ የሚገኝ የኤሌክትሪክ ሞተሩን መረከቡን የሚያሳይ ፎቶግራፍ ይደርስዎታል።
የ12 ወራት ዋስትና
የአንድ አመት የጥገና እና የድጋፍ ሽፋን ዋስትናዎን በመያዝ የቤተሰብዎ ሞተር ሁሌም ብቃቱ እንደተረጋገጠ እንዲቆይ ያድርጉ።
መለዋወጫ እቃዎች
መለዋወጫ እቃዎችን በእጅዎ በመያዝ ጊዜዎን እና እና ጉልበትዎን በመቆጠብ ጉዞዎትን አስተማማኝ ያድርጉ።